ሆንግ ኮንግ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሆንግ ኮንግ (በቻይንኛ 香港) ከቻይና ሁለት ልዩ አስተዳደር ካላቸው ግዛቶች አንዱ ነው፤ (ሁለተኛው ማካው ሲሆን)። የሚገኘው በደቡባዊ የቻይና ጠረፍ ሲሆን በፐርል ወንዝ አፍ (ዴልታ) እና የደቡብ ቻይና ባህር ይዋሰናል። ይህ አካባቢ ከአለማችን ከፍተኛ የህዝብ ጥግግት ካላቸው ቦታዎች አንዱ ነው። ይህም በ1,104 ኪ.ሜ. ካሬ ውስጥ ሰባት ሚሊዮን ሰዎችን በመያዝ ነው።
Quick Facts በቻይና ሪፐብሊክ የሆንግ ኮንግ ልዩ አስተዳደር ...
በቻይና ሪፐብሊክ የሆንግ ኮንግ ልዩ አስተዳደር |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ሆንግ ኮንግ ቀይ ቀለም
|
||||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ቻይንኛ | |||||
መንግሥት {{{ዋና አስተዳደር |
ዶናልድ ሳንግ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
104ኪ.ሜ. ካሬ |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2003 ዓ.ም. ግምት የ2002 ዓ.ም. ቆጠራ |
7,055,071 7,061,200 |
|||||
ገንዘብ | የሆንግ ኮንግ ዶላር | {{{የምንዛሬ_ኮድ}}} | ||||
የሰዓት ክልል | UTC +8 | |||||
የስልክ መግቢያ | +852 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .hk |
Close
- (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)