ምዕራባዊ ሣህራ
From Wikipedia, the free encyclopedia
የምዕራብ ሳህራ ሕጋዊ ኹኔታ የሚያከርራክር ጥያቄ ነው። አብዛኛው መሬት በሞሮኮ ሥልጣን ውስጥ ሲሆን ይህ ፍጻሜ በማንኛውም ሌላ አገር አይቀበለም። ብዙ አገሮች ከሳሃራ መንግሥት ጋራ ግኙነት አላቸው። ኢትዮጵያም የሳህራዊ ኤምባሲ አላት። ነገር ግን ከምድረ በዳ በስተቀር የሳሃራ መንግሥት መሬት የለውም።
Quick Facts الصحراء الغربيةAs-Sahrā' al-Ġarbiyyah የሳህራ አረብ ዴሞክራሲያዊ ሬፑብሊክ ...
الصحراء الغربية |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ዋና ከተማ | ላዩን | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ዓረብኛ፥ እስፓንኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ሙሃመድ አብደላዚዝ አብደልቃድር ጣለብ ኡማር |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
266,000 (75ኛ) |
|||||
ገንዘብ | - | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +0 | |||||
የስልክ መግቢያ | - |
Close
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |