ቤተ አማኑኤል
From Wikipedia, the free encyclopedia
ቤተ አማኑኤል 18 በ12 በ12 ሜትር ይዘት ያለው ቤተክርስቲያን ሲሆን ከአለት የተፈለፈለ የላሊበላ ውቅር ቤተክርስቲያ ነው። ቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ አራት የአለት አምዶች ይገኛሉ። ቤተ ክርስቲያን ሦሥት የመግቢያ በሮች አሉት። የበሮቹ ሳንቃዎች 800 አመት የሞላቸው፣ ከእንጨት የተጠረቡና እስካሁን ብዙ ጉዳት ያልደረሰባቸው ናቸው።
Quick Facts የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ, ቤተ አማኑኤል ...
| ||||
---|---|---|---|---|
ቤተ አማኑኤል | ||||
ቤተ አማኑኤል | ||||
አገር | ኢትዮጵያ | |||
ዓይነት | ባሕላዊ | |||
መመዘኛ | c(i)(ii)(iii) | |||
የውጭ ማጣቀሻ | 18 | |||
አካባቢ** | አፍሪካ | |||
የቅርስነት ታሪክ | ||||
ቅርስ የሆነበት ጊዜ | 1970 (2ኛ ጉባኤ) | |||
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ። ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል |
Close