ኒካራጓ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ኒካራጓ በመካከለኛ አሜሪካ የተገኘ ሀገር ነው። ዋና ከተማው ማናጓ ነው። እስፓንያውያን በ1520ዎቹ በወረሩት ጊዜ የ'ኒኪራኖ' ኗሪ ሕዝብ ከተማ 'ኒካራውካሊ' ስለ ነበር ስሙ ኒካራጓ የሚወረደው ከእርሱና ከስፓንኛ «አጓ» 'ውኃ' ነው።
Quick Facts ኒካራጓ ሪፐብሊክ República de Nicaragua ...
ኒካራጓ ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Salve a ti, Nicaragua |
||||||
ዋና ከተማ | ማናጓ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እስፓንኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ምክትል ፕሬዝዳንት |
ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ ዳንዬል ዖርቴጋ ሮሳሪዮ ሙሪዮ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
130,375 (96ኛ) 7.14 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2012 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
6,167,237 |
|||||
ገንዘብ | ኒካራጓ ኮርዶባ (C$) | |||||
የሰዓት ክልል | UTC −6 | |||||
የስልክ መግቢያ | +505 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .ni |
Close
፮ ሚሊዮን ኗሪዎችና የ፪ ውቅያኖስ ጠረፎች (አትላንቲክና ፓሲፊክ ውቅያኖስ) ያለበት አገር ነው። የሞቀ አየርና ሰፊ ጫካ አለው። ጥጥና ሸንኮራ ኣገዳ ዋና ምርጦች ናቸው።
አብዛኞቹ ሕዝብ የኗሪዎችና የአውሮፓውያን ክልሶች ናቸው። ሚስኪቶ የተባለው ብሔር ደግሞ በኒካራጓ ይገኛል።
- (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)