አንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት
From Wikipedia, the free encyclopedia
አንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት በኢጣሊያ እና ኢትዮጵያ መካከል ከ1895 እስከ 1896 እ.ኤ.አ. ድረስ የተካሄድ ጦርነት ነው። የኢትዮጵያ ድል መቀናጀት የአውሮፓ ሽሚያ ለአፍሪካን በስኬት የተቋቋመች ብቸኛ አፍሪካዊ ሀገር አድርጓታል። የጦርነቱ እጅግ ታዋቂው ውጊያ በአድዋ ላይ የተካሄደው ነው።
- (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
Quick Facts አንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት, ቀን ...
አንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት | |||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|
የአድዋ ጦርነትን የሚያሳዩ ሥዕሎች | |||||||
| |||||||
ወገኖች | |||||||
ጣሊያን | ኢትዮጵያ | ||||||
መሪዎች | |||||||
ኦሬስቴ ባራቲየሪ | ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ | ||||||
አቅም | |||||||
፲ ሺህ | ከ፻ ሺህ በላይ | ||||||
የደረሰው ጉዳት | |||||||
የሞቱ፦ ከ፭ እስከ ፰ ሺህ |
የሞቱ፦ ፳፭ ሺህ |
Close