ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ታኅሣሥ 18From Wikipedia, the free encyclopedia ታኅሣሥ ፲፰ ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ደርግ በኢትዮጵያ ራዲዮ እና ቴሌቪዥን ስርጭት የወሰነውን ማሻሻያ ይፋ አደረገ። በዚህ መሠረት በራዲዮ የኦሮምኛ ሥርጭት ለመጀመሪያ ጊዜ ሲወጠን በአንጻሩ የፈረንሳይኛ ሥርጭትን ሰረዘ። የእንግሊዝኛ ፕሮግራሞቹን ደግሞ በራዲዮም በቴለቪዥንም ቅነሳ እንደሚደረግ አስታወቀ።
ታኅሣሥ ፲፰ ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ደርግ በኢትዮጵያ ራዲዮ እና ቴሌቪዥን ስርጭት የወሰነውን ማሻሻያ ይፋ አደረገ። በዚህ መሠረት በራዲዮ የኦሮምኛ ሥርጭት ለመጀመሪያ ጊዜ ሲወጠን በአንጻሩ የፈረንሳይኛ ሥርጭትን ሰረዘ። የእንግሊዝኛ ፕሮግራሞቹን ደግሞ በራዲዮም በቴለቪዥንም ቅነሳ እንደሚደረግ አስታወቀ።