ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥር 12From Wikipedia, the free encyclopedia ጥር ፲፪ ቀን፣ ፲፱፻፳፱ ዓ/ም የፋሺስት ኢጣልያ የጦር ዓለቃ ማርሻል ግራትዚያኒ በራሡ መሪነት የራስ ደስታ ዳምጠውን ሠራዊት በሲዳሞ እና የደጃዝማች ገብረ ማርያምን ሠራዊት በ ባሌ ለመውጋት ዘመተ። ፲፱፻፶፫ ዓ/ም ጆን ኤፍ ኬኔዲ የመጀመሪያው የካቶሊክ እምነት ተከታይ እና ፴፭ተኛው የአሜሪካ ፕሬዚደንት በመሆን የቃለ መሀላ ሥነሥርዓታቸውን አከናወኑ። ፳፻፩ ዓ/ም ባራክ ኦባማ የመጀመሪያው የጥቁር ክልስ አሜሪካዊና ፵፬ተኛው የአሜሪካ ፕሬዚደንት በመሆን የቃለ መሀላ ሥነሥርዓታቸውን አከናወኑ።
ጥር ፲፪ ቀን፣ ፲፱፻፳፱ ዓ/ም የፋሺስት ኢጣልያ የጦር ዓለቃ ማርሻል ግራትዚያኒ በራሡ መሪነት የራስ ደስታ ዳምጠውን ሠራዊት በሲዳሞ እና የደጃዝማች ገብረ ማርያምን ሠራዊት በ ባሌ ለመውጋት ዘመተ። ፲፱፻፶፫ ዓ/ም ጆን ኤፍ ኬኔዲ የመጀመሪያው የካቶሊክ እምነት ተከታይ እና ፴፭ተኛው የአሜሪካ ፕሬዚደንት በመሆን የቃለ መሀላ ሥነሥርዓታቸውን አከናወኑ። ፳፻፩ ዓ/ም ባራክ ኦባማ የመጀመሪያው የጥቁር ክልስ አሜሪካዊና ፵፬ተኛው የአሜሪካ ፕሬዚደንት በመሆን የቃለ መሀላ ሥነሥርዓታቸውን አከናወኑ።