የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት
From Wikipedia, the free encyclopedia
ከዚህ የሚከተለው የላይቤሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር ነው። ላይቤሪያ ስትመሠረት፣ ቢሮው ውስጥ አንድ መሪ ለሁለት ዓመት እንዲቆይ ተወስኖ ነበር። በሜይ 7 ቀን 1907 እ.ኤ.አ. ጊዜው ወደ አራት ዓመት ተራዘመ። ከ1980 እስከ 2006 እ.ኤ.አ. የቢሮው አመራር ሶስት ጊዜ በመፈንቅለ መንግሥት፣ የላይቤሪያ የእርስ በርስ ጦርነትና ሁለተኛው የላይቤሪያ የእርስ በርስ ጦርነት ምክኒያት ተቋርጦ ነበር። በአጠቃላይ 22 ፕሬዝዳንቶች 24 ጊዜ መርተዋል።