የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብFrom Wikipedia, the free encyclopedia የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ከጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ 3 ክፍላት 1ዱ ነው። ሌሎቹ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ (ዛሬ የማይናገር) እና የስሜን-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ናቸው። በአውሮጳ ውስጥ ያሉት ጀርመናዊ ቋንቋዎች ዛሬ በ2 ይከፋፈላሉ። እነኚህም ስሜን (ሰማያዊ) እና ምዕራብ (አረንጓዴ / ብርቱካን) ናቸው። በስሜንና በምዕራብ ክፍላት መካከል የሚለይ መስመር የቤተሠቡ ዋና ቅርንጫፎችና ልሳናት የሚከተሉ ናቸው፦ «እንግቫዮኒክ ቋንቋዎች» ፦ አንግሎ-ፍሪዝኛ ቋንቋዎች ፍሪዝኛ እንግሊዝኛ ጥንታዊ እንግሊዝኛ ስኮትኛ ዝቅተኛ ሳክስኛ ነደርሳክስኛ «እስትቫዮኒክ ቋንቋዎች» ወይም ፍራንኮናዊ ቋንቋዎች ፦ ሆላንድኛ አፍሪካንስ ቭላንደርኛ ሊምቡርግኛ «እርሚኖኒክ ቋንቋዎች»፦ ከፍተኛ ጀርመንኛ ጀርመንኛ አለማንኛ ፔንስልቫኒያ ጀርመንኛ
የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ከጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ 3 ክፍላት 1ዱ ነው። ሌሎቹ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ (ዛሬ የማይናገር) እና የስሜን-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ናቸው። በአውሮጳ ውስጥ ያሉት ጀርመናዊ ቋንቋዎች ዛሬ በ2 ይከፋፈላሉ። እነኚህም ስሜን (ሰማያዊ) እና ምዕራብ (አረንጓዴ / ብርቱካን) ናቸው። በስሜንና በምዕራብ ክፍላት መካከል የሚለይ መስመር የቤተሠቡ ዋና ቅርንጫፎችና ልሳናት የሚከተሉ ናቸው፦ «እንግቫዮኒክ ቋንቋዎች» ፦ አንግሎ-ፍሪዝኛ ቋንቋዎች ፍሪዝኛ እንግሊዝኛ ጥንታዊ እንግሊዝኛ ስኮትኛ ዝቅተኛ ሳክስኛ ነደርሳክስኛ «እስትቫዮኒክ ቋንቋዎች» ወይም ፍራንኮናዊ ቋንቋዎች ፦ ሆላንድኛ አፍሪካንስ ቭላንደርኛ ሊምቡርግኛ «እርሚኖኒክ ቋንቋዎች»፦ ከፍተኛ ጀርመንኛ ጀርመንኛ አለማንኛ ፔንስልቫኒያ ጀርመንኛ