ዩጎስላቪያFrom Wikipedia, the free encyclopedia ዩጎስላቪያ ከ1911 ዓም እስከ 1933 ዓም ድረስ እና እንደገና ከ1937 ዓም እስከ 1984 ዓም ድረስ በአውሮጳ የነበረ ታሪካዊ አገር ነበር። ከ1984 ዓም ጀምሮ አገሩ ተለይቶ አሁን 7 አገራት እነርሱም ስሎቬኒያ፣ ክሮኤሽያ፣ ቦስኒያ፣ ሰርቢያ፣ ኮሶቮ፣ ሞንቴኔግሮ እና የመቄዶንያ ሬፑብሊክ ይባላሉ። (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) ዩጎስላቪያ
ዩጎስላቪያ ከ1911 ዓም እስከ 1933 ዓም ድረስ እና እንደገና ከ1937 ዓም እስከ 1984 ዓም ድረስ በአውሮጳ የነበረ ታሪካዊ አገር ነበር። ከ1984 ዓም ጀምሮ አገሩ ተለይቶ አሁን 7 አገራት እነርሱም ስሎቬኒያ፣ ክሮኤሽያ፣ ቦስኒያ፣ ሰርቢያ፣ ኮሶቮ፣ ሞንቴኔግሮ እና የመቄዶንያ ሬፑብሊክ ይባላሉ። (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) ዩጎስላቪያ