ገብርኤል (መልዐክ)
ሊቀመላዕክት / From Wikipedia, the free encyclopedia
ቅዱስ ገብርኤል (ቅዱስ ገብርኤል) በአብርሃማዊ ሀይማኖቶች (ክርስትና ፤ አይሁድ ፤ እስልምና) ከሶስቱ ዋና የእግዚአብሔር መላዕክት (ቅዱስ ሚካኤል፡ ቅዱስ ገብርኤል፡ቅዱስ ሩፋኤል) አንዱ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሰው በመጽሐፈ ዳንኤል ነው። የስሙም ትርጉም «ከእግዚአብሔር የሆነ አለቃ» ማለት ነው። በእግዚአብሔር ፊት መቆም ከሚችሉ ስባት መላዕክት ውስጥም አንዱ ተደርጎ ይቆጠራል። የአምላካችን፣ የጌታችንና የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት ለቅድስት ድንግል ማርያም አብስሯል።
Quick Facts ቅዱስ ገብርኤል, ብሥራተ ገብርኤል ...
ቅዱስ ገብርኤል | |
---|---|
ብሥራተ ገብርኤል | |
መዐረግ | ሊቀመላዕክት |
፩ኛ በዓለ ንግሥ | ታኅሣሥ ፲፱ ሦሥቱን ደቂቃት ከእሳት ያዳነበት |
፪ኛ በዓለ ንግሥ | ታኅሣሥ ፳፪ ብሥራተ ገብርኤል |
፫ኛ በዓለ ንግሥ | ሐምሌ ፲፱ ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት እያሉጣን ከእሳት ያወጣበት |
ገብርአኤል ማለት | ከአእግዚአብሔር የሆነ አለቃ |
Close
በተጨማሪም ስለ መላእክት ከመጽሐፍ ቅዱስ ለመረዳት ፡