ፖዶስክ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ፓዶስክ (በመስኮብኛ Подо́льск)ሩሲያ የምትገኝ የሞስኮ ኦብላስት ክፍለ ሃገር አውራጃ የሆነቸው ፖዶስኪ ግዛት ዋና ከተማ ናት። ከሞስኮ ኦብላስት ከተማወች ሁሉ ታላቋ ስትሆን በከተማይቱ 179 ሺህ በላይ ህዝብ አሁን ይኖራል።
የ ፖዶስክ ከተማ
Подольск (መስኮብኛ) | |||||
ክፍለ ሃገር | መስኮብ ኦብላስት | ||||
ዋና ከተማ | ፖዶስክ | ||||
| |||||
ሊቀ መንበር | ኒኮላይ ፔስቶቭ | ||||
የመሬት ስፋት | 37.92ካሬ ኪ.ሜ. | ||||
የህዝብ ብዛት (2005) | 179,974 | ||||
ሰዓት_ክልል | +7 |