፩ኛ ወደ ቆሮንጦስ ፩
የጳውሎስ መልዕክት / From Wikipedia, the free encyclopedia
፩ኛ ወደ ቆሮንጦስ በአዲስ ኪዳን ሁለተኛው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. ለቆሮንጦስ ሰዎች የጻፈው የመጀመሪያ መልዕክት ነው ። ፲፮ ምዕራፎች ይይዛል ። ይህ ፩ኛ ምዕራፍ ሲሆን በ፴፩ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ።
Quick Facts ፩ኛ ወደ ቆሮንጦስ ፩, አጭር መግለጫ ...
፩ኛ ወደ ቆሮንጦስ ፩ | |
---|---|
አጭር መግለጫ | |
ፀሐፊ | ጳውሎስ |
የመጽሐፍ ዐርስት | ፩ኛ ወደ ቆሮንጦስ |
የሚገኘው | በአዲስ ኪዳን ፯ኛው መጽሐፍ |
መደብ | የጳውሎስ መልዕክት |
Close
ቅዱስ ጳውሎስ ለቆሮንጦስ ሰዎች መልዕክት የጻፈበት ምክኒያት ብዙ ናቸው ለምሳሌ ትንሳዔ ሙታን የለም እስከማለት የደረሱ ነበሩ እንዲሁም በቆሮንቶስ ምዕመናን መሀከል ፣ እኔ የጳውሎስ ነኝ ፣ እኔ የአጵሎስ ነኝ ፣ የኢየሱስ ነኝ ...እያሉ መከፋፈላቸውን ሰምቶ ከዚህ ስህታቸው እንዲታረሙ ፤ በተጨማሪም ዓለምን ለማሳፈር እግዚአብሔር ታላቁን ሚሥጥር በዓለም በተናቁት ሰዎች እንዲገለፅ ማድረጉን ለማሳወቅ ጻፈው ።
የሐዋርያው ጳውሎስ መልዕክት ፩ኛ ወደ ቆሮንጦስ ምዕራፍ ፩