ካምቦዲያ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ካምቦዲያ ወይም በይፋ የካምፑቺያ መንግሥት በእስያ የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ፕኖም ፔን ነው። በላዎስ፣ ታይላንድ፣ እና ቬትናም ይዋሰናል።
Quick Facts የካምቦዲያ ነገሥት መንግሥተ ព្រះរាជាណាចក្រកម្ពុជា ...
የካምቦዲያ ነገሥት መንግሥተ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: បទនគររាជ |
||||||
ዋና ከተማ | ፕኖም ፔን | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ክመርኛ | |||||
መንግሥት |
ንጉሣዊ አገዛዝ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
181,035 (88ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት |
15,957,223 |
|||||
የሰዓት ክልል | UTC +7 | |||||
የስልክ መግቢያ | 855 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .kh |
Close
የመንግሥት ሃይማኖት አሁን ቡዲስም ሲሆን ከ1967 እስከ 1981 ዓ.ም. ድረስ ማርክሲስም-ሌኒኒስም ነበረ።