ጃፓንኛ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ጃፓንኛ (ጃፓንኛ፦ 日本語, にほんご) በአለም ላይ ከ130 ሚሊዮን በላይ ተናጋሪ ያለው ቋንቋ ነው። የጃፖኒክ የቋንቋ ቤተሰብ አባል ነው። በተናጋሪ ብዛት ከአለም ቋንቋዎች ዘጠንኛ ደረጃን ይይዛል። በፓላው እና በጃፓን የስራ ቋንቋ ወይም ብሔራዊ ቋንቋ ነው።
(ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)