ኤርትራ
ethiopia amariny / From Wikipedia, the free encyclopedia
ኤርትራ በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ አገሮች አንዷ ስትሆን: በስሜን-ምዕራብ ከሱዳን፣ በሰሜን-ምስራቅ ከቀይ ባህር፣ በደቡብ ከኢትዮጵያ፣ በደቡብ-ምስራቅ ጅቡቲ ጋር ድንበር ትካለላለች። ኤርትራ የሚለው ስም ከላቲኑ «Mare Eritreum» የተወሰደ እና ስረ-መሰረቱ የግሪኩ Ἐρυθρὰ θάλαττα ሐረግ ሲሆን ትርጉሙም ቀይ ማለት ነው። ይህን ስም ለአካባቢው የሰጡት ጣሊያኖች በጥር ፲፰፻፺ ቅኝ ግዛታቸውን ሲያውጁ ነበር (ተመሳሳይ ስም በጀርመኖች 1870 እና ግብጾች ፲፰፻፷ወቹ በጥቅም ላይ ውለዋል፣ ነገር ግን የትኛውን ክፍል ስሙ እንደሚመለከት ግልጽ አልነበረም)። ኤርትራ፣ እንደ ሐገር፣ በጣሊያኖች ከተመሰረተች በኋላ በ5 ልዩ ሂደቶች ውስጥ በማለፍ ነው ያሁኑን ቁመናዋን የያዘችው። ከ1890 በፊት የነበረው የአካባቢው ታሪክ በ«ኤርትራ» ስር የሚጠና ባህይሆንም ስለአዲሱ ኤርትራ ግንዛቤ ስለሚያስጨብጥ ታሪክ ተመራማሪዎች ከ፲፰፻፺ በፊት ያለውንም ታሪክ ማጥናት ተገቢ እንደሆነ ይስማማሉ። ማንም የአፍሪካ ሃገር በቀኛ ገዥወች ስም አልተጠራም ከኤርትራ በስተቀር
Quick Facts ሃገረ ኤርትራ State of Eritrea ስቴት ኦፍ ኤሪትሪያ دولة إرتريا ዳውላት ኢሪትሪያ ...
ሃገረ ኤርትራ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ | ||||||
ኤርትራ በቀይ ቀለም
|
||||||
ዋና ከተማ | አስመራ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ትግርኛ፣ አረብኛ፣ እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት |
ፕሬዝዳንታዊ ሪፐብሊክ ኢሳይያስ አፈወርቂ |
|||||
ዋና ቀናት ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. (May 24, 1991 እ.ኤ.አ.) ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፹፭ ዓ.ም. (May 24, 1993 እ.ኤ.አ.) |
የነፃነት ቀን ከኢትዮጵያ (በተግባር) የነፃነት ቀን ከኢትዮጵያ (በሕግ) |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
፲፪፼፲፫፻፳ (፻፲ኛ) 0.14 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ፳፻፲፪ እ.ኤ.አ. ግምት የ2008 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
፮፻፰፼፷፬፻፺፭ (107ኛ) 5,291,370 |
|||||
ገንዘብ | ናቕፋ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +3 | |||||
የስልክ መግቢያ | +፪፻፺፩ | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .er |
Close