D
From Wikipedia, the free encyclopedia
D / d በላቲን አልፋቤት አራተኛው ፊደል ነው።
More information ግብፅኛ ዐእ, ቅድመ ሴማዊ ዳሌት ...
Close
More information የላቲን አልፋቤት, ተጨማሪ ምልክቶች፦ ...
Close
የ«D» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዳሌት» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የደጃፍ ስዕል መስለ። ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት «ደልታ» (Δ δ) ደረሰ። የነዚህ ፊደላት ሁሉ ድምጽ «ድ» ነው።
በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ደ» («ድንት») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዳሌት» ስለ መጣ፣ የላቲን 'D' ዘመድ ሊባል ይችላል።